Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b01af583-3213-44a8-a385-aafef71006df/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0912-2018-PUR Object of Procurement: ስሊንደር ቁልፍ ICSA በድጋሚ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ስሊንደር ቁልፍ ICSA ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡-  የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡-  1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር

የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  Lot Description

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Daughters of Charity (Doc) Invites Eligible Bidders to Purchase a Motorcycle

INVITATION FOR OPEN BIDFOR 3rd TIME Project Title: – School feeding program Funding Agency: Mary’s Meals International Title: – Motorcycle

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሰሌክት ማቴሪያል አቅርቦት ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሎካ አባያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሰሌክት ማቴሪያል አቅርቦት

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚከበረው የሀድያ ዘመን መለወጫ /ያሆዴ/ በዓል የተለያዩ ዓይነት ባህላዊ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚከበረው የሀድያ ዘመን መለወጫ /ያሆዴ/ በዓል የተለያዩ ዓይነት ባህላዊ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘውን አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎች እና መድኃኒቶች

የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለአገልግሎት የሚፈለጉ ዕቃዎች ሎት 1 የደንብ

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ ማዕከል ለማስገንባት ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5_GC/BC ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ሥራ ሠራተኛና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በፍ/ክፍለ ከተማ ለሚሰራው አንድ