Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ አብዩ አድማሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SPD-18/2018-12 1) ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተገቢው የሙያ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ድርጅቶች የሙያ ፍቃድ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዋጋ ዝርዝራቸውን በማያያዝ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የጨረታውን ሰነድ ቦሌ ሆምስ ግቢ በአካል ተገኝተው ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አቶ በሩከ ሞገስ +251 910 999 373 የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች
በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01 /2019 በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡ ኢ/ኤ/አ/ጭሮ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/111/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply
መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት አንድ የጽ/መሣሪያ ግዥ ጨረታ ሎት ሁለት ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት