Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jun 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/abfc558e-219c-47c9-a223-5b27ae1f45be/open Invitation to Bid Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0612-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Procurement of Sanitary Items: Procurement of Sanitary Items
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/02 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ
United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of TV Set
Capital(Jan 04, 2026) Fortune(Jan 04, 2026) Invitation to Bid for Procurement of TV set LITB-2026-9202053 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to
በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ግ/001/2018 ዓ/ም በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ
ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2005 ዓ/ም በጀት ሂሳብ አፈጻጸም ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ምክንያት ከተለያዩ
Jinka University፡ Procurement of Food Items (injera)
Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c681be6f-e673-4d65-80a7-3603414fe4c3/open Reference
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሸ/ጤ/ጣ/02/2018 በጉ ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 2ኛ ዙር ጨረታ በሎት
ኢትዮ-አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green Legacy Charitable Organization 2017 ዓ.ም. የፋይናንስ ሥራን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ማስታወቂያ ኢትዮ–አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green legacy Charitable
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ማረሚያ ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 45 ላይ በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን