Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category:  Goods

Ministry of Peace: Procurement of Uniforms

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ  1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የዶ/ካ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ባለው በጀት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን እና ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የዶ/ካ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ባለው በጀት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ

The Dedo Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors (Category GC or BC) to Bid on the Construction of the Sheki Fruit and Vegetable Market Center, Funded by the World Bank’s Ethiopian Food System Resilience Program.

The National ID Program Seeks a Grievance Support Engineer to Provide Technical Support and Enhance Systems for Grievance Management and Resident Engagement.

Ethiopian Herald(Jan 17, 2026) Request for Expression of Interest (Consulting Services Individual Selection) Grievance Supporteer (Expert II) for the National

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለደ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በሀፕሮጀክት በጀት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና የመኪና ኪራይ/የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Amhara Industrial Parks’ Development Corporation Invites Bids for Renovation Work and HVAC System Installation at Burie IAIP and Injibara RTC.

Ethiopian Herald(Jan 17, 2026) Invitation for Bid (IFB) Bid No. Amhara OS-IAIP 001/2025 1. The Government of Ethiopia has received

The National ID Program Seeks to Hire a Senior Special Regional Implementation Advisor for Addis Ababa City to Support the Ethiopia Digital ID for Inclusion and Services Project.

Ethiopian Herald(Jan 17, 2026) Request for Expression of Interest (Consulting Services-Individual Selection) Selection of Senior Special Regional Implementation Advisor-Vi for

ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መስሪያ ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፕቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ

The Dedo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction Works of the Waro Gibe Rehabilitation of a Small-scale Irrigation Project, Financed by the World Bank.