Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Ministry of Peace: Procurement of Uniforms
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን እና ለሀገረሰላም አትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከል የሚያገለግል የስፖርት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን እና ለሀገረሰላም አትሌቲክስ ማሠልጠኛ
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2018 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል። የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2018
የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የመገናኛ ሬዲዮ ኖራ ውህድ ከነትራንስፖርቱ
በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የአንቆርጫ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የካ/አ/ጤ/ጣ/02/2018 በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የአንቆርጫ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (Water Treatment Chemicals) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉትን
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WSSF/LP/001/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ 001/2018 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር 002-2018 ዓ.ም. በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ