Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸዉን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bunna Bank Wants to Hire an Expert Human Resources (HR) and Organizational Development Consultancy Firm to Overhaul How Their Internal Team Functions and Feels.
Reporter (May 20, 2026) Invitation to Local Competitive Bid -no. – BB/009/2026 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 20, 2026) የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ
PATH WOULD LIKE TO INVITE SEALED BIDS FROM ELIGIBLE BIDDERS FOR PROCUREMENT OF OFFICE BUILDING MAINTENANCE WORKS FOR PATH ETHIOPIA CURRENT OFFICE
Reporter (May 20, 2026) PATH NATIONAL TENDER NOTICE Reference Number PR Serial Number 001/2026 Office PATH ITT Issue date 20
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/እርማት አውጥቷል
Reporter (May 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ/እርማት ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት ለብድር መያዣ ያደረጋቸውን እና በሪፖርተር ጋዜጣ
ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮፋይናንስ አክስዮን ማህበር በድርጅቱ የሚገኙን ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮፋይናንስ አክስዮን ማህበር በድርጅቱ የሚገኙን
Ethiopian Coffee and Tea Authority፡ Procurement of Plastic Bags
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d7aefb9f-fadd-4162-86b6-7ce2fe8127a6/open Lot Information
የሰላም ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጫማ እና ሸሚዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6075de0-ab51-403d-8694-094a13cbf88b/open Lot Information
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ኦቭን ባለ 4ኤሌክትሪከ 60በ60 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1ea7e1cd-8932-442c-8858-856a1573fb85/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b3191a4-139d-459d-89ec-63f21db4b227/open Lot Information