Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017
የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc6842f0-7e31-4623-ba4d-0e56a37424b7/open Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FTVETI-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Catering Services
Reporter (Aug 12, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዕድን ውጤት ግብዓት (ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ጠጠር) የኮንስትራክሸን ማቴሪያል (ቆርቆሮ፣ ምስማር፣ ፌሮ፣ ብሎኬት … ወዘተ) ለሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ
ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ስንታየሁ ደምሌ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ 1. አንሙት የኔነህ 2. ገነት ጥሩሰው መካከል
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ እንደግ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 ራሳቸው መካከል ባለዉ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የልብስ ስፌት ማሽን እና ለልብስ ስፌት የሚሆኑ እቃዎችን ባሕር ዳር፣ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ ሊቦከምከም፣ ደሴ፣ መቄት፣ ጎንደር እና ደባርቅ ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ወጭ ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና
ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ጢእ/አካ/01/2026 ኩባንያችን ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን
በቋራ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ