Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰማራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምበት የተለያዩ ኤሲዎች፤ ፍሪጅ፣ እስካነር ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸው የተለያዩ ኤሲዎች፣ ጀኔሬተር፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-35/2018 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85e8014-9d03-4aa6-9e99-71a24096f4e4/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0563-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ በኩንታል ግዥ ጨረታ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Charger Cable
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11bb341b-7562-4a95-a8cf-547201888826/open Lot Information
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመሠረተ-ልማት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/28c53953-e655-4a52-bb65-564415d89573/open Lot Information
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Tyre with Inner Tube
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c9a8e40d-aba0-45d8-bf7c-37e39914ed40/open Lot Information
Ethiopian Coffee and Tea Authority፡ Procurement of Tyre
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67b8e918-f6b6-4f9c-9431-cefa16b08b94/open Lot Information
Bonga University፡ Procurement of Food and Beverages
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d971baf-1a67-46c1-9b85-49eeda775d5c/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Stationery Materials
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c9122e16-8488-4c9d-b1e7-217201e25375/open Lot Information
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90