Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Development Programme (UNDP) is Seeking a National Consultant to Conduct a Mid-term Evaluation of the ‘Strengthening Ethiopia’s Elections for Democracy Sustainability (SEEDS 2)’ Project.

Christian Aid, Funded by the European Union (EU), is Inviting Expressions of Interest (EOI) from Local and Grassroots Civil Society Organizations (CSOs), Associations, and CSO Networks for the Civil Society Fund Plus (CSF Plus) Programme.

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ እሸቴ አዱኛ እና የፍ ባለዕዳ እነ ታፈሰ አዱኛ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ ተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ ተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡ 1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) ድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 012/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 010/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፡ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ብዛት ሁለት መኪናዎች ሎት 1፡- አንድ ደብል ፒካፕ መኪና ሎት 2 አንድ

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Potential Bidders for the Procurement of Different Consumable Items.

Fortune (Jul 05, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ፣ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች እና አገልግሎቶች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau is Looking for a Qualified Local Contractor to Build Small-scale Footbridges or Modular Bridges Across Specific Rural Areas.

Ethiopian Herald (Jul 05, 2026) NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented