Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አማኑኤል የልማት ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ   የታርጋ ቁጥር የመኪናው ዓይነት የሻንሲ ቁጥር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ(CROWN CORK)፣ ዝንጅብል፣ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ ቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 18/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ ቤትና ቢሮ መገልገያ፣

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of the Supply and Installation of Diesel Storage Tanker and Supply System Installation Works,Medium Duty Photocopy Machine, Color Printer and Small Size Printer, Digital Display Screen, Desktop Computer and Laptop Computer, Printing Item,የጥበቃና ፍተሻ አገልግሎት (Security Services), Procurement of Different Type of IT Related Item, Supply and Installation of Building Exterior Decorative, Tyre & Battery &Banker’s Club Kitchen Exhaust Fan, Makeup Air Supply Fan, Hood and Duct Work Lightning (Shooter Light)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች