Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety Shoe/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአደጋ መከላከያ ጫማ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ትራንስፖርት ዘርፍ 001/2016 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒተር ቀለሞች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሺ ንጋቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ግርማ ንጋቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Bulchiinsa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa A/Xuulloo Bara Baajataa 2017 Taajaajila Sektaroota Isaa Jala Jiraanif Kan Oluu Meeshaalee Barreefamaa, Elektironiksii, Farnicherii Fi Tajaajila Addaa Addaa Biroof Olaan Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsisee Hanga Waajjiiraati Fichisiisuudhaan Bitu Barbaada
Beeksisa Bulchiinsa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa A/Xuulloo bara baajataa 2017 taajaajila sektaroota isaa jala jiraanif kan oluu
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣ ወሊሶ እና ጊንጮ መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጥራጥሬ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of
የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር እና የምግብ አቅርቦት ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ 2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎችን ማለትም፡–
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDEF GROUD WATER TUBE (HDP) የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ Black Hair Shampoo የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌትሪክ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁፕር 01/2016 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDEF GROUD