Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል

በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ማስዋብ/ዲኮር፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎችን በግልፅ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም

Amana Youth Development Network (AYDN) is Currently Administering a Competitive Tender Process To engage an Audit Firm that Will Conduct the Audit of the Financial Statements for the Year Ending 7 July 2024 and Possibly Extension for the Next Three Consecutive Years

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ የተለያዩ እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የምግብ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያየ የኩነት አገልግሎት ኪራይ (Event Organizer)፣ የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለም፣ ለቢሮ መስተንግዶ የሚውል (1/2 ሊትር ውሃ እና ቆሎ)፣ ለጽዳት ሥራ የሚውሉ መገልገያ ዕቃዎች እና ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል Automatic (Automobile) ተሽከርካሪ ዕቃዎች ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0740-2016-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ Description: የተሸከርካሪ