Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመኪና መለዋወጫ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የማያ ከተማ ገንዘብ ፅ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የቋሚ ዕቃዎች/የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋመጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ-WMMM-001/2017 የማያ ከተማ ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙት ለመንግስት መሥሪያ ቤቶች ለ2017 የበጀት ዘመን ለሥራ አገልግሎት ከዚህ በታች
Immigration and Citizenship Service (ICS) Invites Eligible Consultants for the Procurement of Baseline Application Development and Data Centre Design and Planning
IMMIGRATION AND CITIZENSHIP SERVICE 1. Background The Immigration and Citizenship Service (ICS) was established based on the powers and functions
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የእንጀራ ጋጋሪ የጉልበት ዋጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእንጀራ ጋጋሪ የጉልበት ዋጋ Procurement Reference No: DU-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ አቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን
በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር በ2015/16 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ዘርፍ የሚሰራ ማህበር ነው። በመሆኑም በ2015/16
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ያሉ ተሽከርካሪ መኪኖች ኦርጂናል መለዋወጫዎች ከነእጅ ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ያሉ ተሽከርካሪ መኪኖች ኦርጂናል መለዋወጫዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ በ2017 የበጀት የሚያስፈልጋቸውን ልዩ ልዩ እቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
ጨረታ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልደታ ጤና ጣቢያ በ4/12/2016 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 40 ጨረታ ማውጣቱ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ግ.ታ 01/2016 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት