Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) 3ተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የቤት

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid Document for Supply of Note Counting Machine

Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Local Competitive Bid Bid Name: Procurement of Note counting machine Hijra Bank S.C would like

የእናት ባንክ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ

CARE Ethiopia Invites Bids for the Construction and Maintenance of Water Supply Schemes in Afar Region Under the Uplifter Project.

Reporter(Feb 15, 2026) BID INVITATION FOR THE CONSTRUCTION AND MAINTENANCE OF WATER SUPPLY SCHEMES FOR AFAR REGION, ETHIOPIA UNDER CARE

Imagine 1day International Organization Invites Sealed Bids for the Supply of Reference Books, Stationery, School Bags, Laptops, and Printers for Schools.

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-09/2026) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in Oromia,

ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ቀላል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በዕቃ አስተላላፊነት እና በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት

ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1.መግቢያ ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን