Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109412 በታህሳስ

የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4fc70c32-6489-40b4-b1d9-80b721a2ccb8/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/250f42f6-7fbf-4348-9dbd-4ea9cdfad94b/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d2393a0-cc34-4cbc-92c4-52a420cc6d2a/open Lot Information

ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ. በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ የሚውል Double Cabin Pickup Car 2025/26 ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የመኪና ግዢ ለመፈፀም የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ

Humedica E.V Ethiopia is Seeking Qualified Suppliers for a One-year Agreement to Provide Food and Non-food Items for 500 School Children at Fana Primary School in Bishoftu Town.

Ethiopian Herald (Jul 21, 2026) Tender Announcement for the Supply ofFood and Non-Food Items humedica e.V Ethiopia is a humanitarian

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -02/2019 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

የቦታ ስፋት በካርታ 72 ካ/ሜ የቤቱ ስፋት 215.2 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አብይ ማስረሻ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ እና የፍ/ባለዕዳ ወልደየስ ኮንስትራክሽን ስራ ባለቤት

የቦታው ስፋት 268 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገነት ደጀኔ እና የፍ/ባለዕዳ ሲሳይ ታገለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል