Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/003/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2018 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ–ባስ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ-ባስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO BID- RE BID Cartas Switzerland (CACH) invites all eligible construction company for a price quotation to the following construction works. (Bale Certified Coffee Training

Cartas Switzerland (CACH) Invites All Eligible Construction Company for a Price Quotation to the Following Construction Works. (Bale Certified Coffee Training and Cupping Hub)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ002/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰርቪስ አገልግሎት፣ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና ዘመቻ እና ለሆስፒታሉ ሕሙማን አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ሪኤጀንት እና የሕክምና መሣሪያ፣ የ MRI ማሽን ተከላ ለማድረግ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ጥሬ ጥጥ፣ የቦይለር እንጨት ግንድላ፣ የጥሬ ጥጥ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የካሜራ ጥገና እና የሰዓት መቆጣጠሪያ Biometrics ጥገና በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) is Seeking Competitive Bidders to Purchase Different Size of Tires to Be Used for Vehicles

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-130/2025) In

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት አልባሳት፣ ፈርኒቸር፣ የፈርኒቸር እና ለስትራክቸር የሚያገለግሉ የብረታ ብረት ውጤቶች እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች (የፋብሪካ ወጤቶች) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ethiopia Institute of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Construction of Establishment of Fish Parent Stock Centre at Sebata Agricultural Research

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDS (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)SINGLE STAGE ONE

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን ማለትም ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ እቃዎች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና የጉልበትና ጭነት አውራጅ ጫኝ አገልግሎት በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Somali Regional Education Bureau Invites Interested Eligible Bidders Invites for Procurement of Electric Installation of Boarding Schools & School Feeding Program

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025)   ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for National Competitive Bid Somali Regional Education Bureau invites