Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ፀደይ ባንክ ደብ/ዲ/003/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2018 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ–ባስ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ-ባስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO BID- RE BID Cartas Switzerland (CACH) invites all eligible construction company for a price quotation to the following construction works. (Bale Certified Coffee Training

Cartas Switzerland (CACH) Invites All Eligible Construction Company for a Price Quotation to the Following Construction Works. (Bale Certified Coffee Training and Cupping Hub)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰሚራ ሙዜ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አማን ሰይድ መካከል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 26 ላይ የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 16 ሴ.ሜ 1690 ኪ.ግ እና ባለ 10 ሴ.ሜ 910 ኪ.ግ በድምሩ 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) የችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ግዥ ጨረታ የወጣ ሲሆን በችግኝ ማፍያ ፖሊ ባግ ባለ 20 ሴ.ሜ ብዛት 2600 ኪ.ግ (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

Ethiopian Maritime Authority Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d203a2c-6dfb-4053-9da6-691d7d17d88f/open    Invitation

በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ውል መኖሪያ በቁጥር 44 ቦታዎች በልዩ ለድርጅት በድምሩ 41 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (RefNo. TISC/HRPA/017/2026) ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች

Addis Ababa University፡ Procurement of Furniture

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12842619-05bb-4038-afa3-35a33c6d2622/open Lot Information

The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission: ቪ ቅርጽ ሹራብ እና ጓንት ግዥ 2018

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29a02df7-9f3c-4805-9b5b-af85c5db5945/open Lot Information

Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Spare Parts

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a04d1f57-3968-4bf4-8add-712249a9e5a9/open Lot Information

Ministry of Industry: Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f39262b6-4bbb-4eb7-8a68-05ac29b32d41/open Lot Information