Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ(በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/04/19 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበርሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.:
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ.
Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Installation of 300 CCTV Cameras and 150 Network Video Recorders (NVRs).
Reporter (Apr 19, 2026) Invitation to Bid Bid No.HB/028/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for
Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Arc Sight Security Orchestration Automation and Response (SOAR) Solution Playbook with Implementation and Professional Video Wall Controller Matrix Implementation.
Reporter (Apr 19, 2026) INVITATIONS TO BID(REBID) (National Competitive Bidding) Ref. No.OT/17/2025-26 1. Oromia Bank S.C. has allocated a budget towards
እናት ባንክ አ.ማ. ቮልስዋገን ID 6 አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን
BGI Ethiopia Plc Invites Eligible Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply of HPE Enterprise Servers for Their Production Cluster Servers Replacement Project.
Reporter (Apr 19, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Supply of HPE Enterprise Servers Production Cluster Servers Replacement Project Ref. No.:
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/010/18 በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የአባላት ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን ማሳተም ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባላት ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ህትመት ጨረታ ጨረታ ቁጥር 005/2018
የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) ለ2ኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ