Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዘመን ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ
Abay Insurance S.C. Invites Bids for the Supply of Uniforms and Suits for the 2025/26 Budget Year.
Reporter (Mar 29, 2026) Abay Insurance S.C. Invitation to BID Bid invitation Date: 29/93/2026 Bid Ref. No. 005/2026 Abay Insurance
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች ፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/009/2018 ቢዝነስ
Digital Green Foundation Invites Bids for the Supply of Coffee Management Tools Including Bow Saws, Machetes, Pruning Scissors, Zapas/hoes, and Watering Cans.
Reporter (Mar 29, 2026) BID INVITATION Ref: DG/Admin/3312/2026 Procurement of Coffee tools Digital Green Foundation is an international non-profit organization
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጠጅነሽ ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ ፊሊጃስና ማሶን ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ
ስፋቱ 1181.9 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤርሚያስ ግርማይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ኤደን ገብረዮሐንስ መካከል ስላለው የፍርድ
ወጋገን ባንክ አ.ማ ኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ቁጥር WB/PAF/05/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚሆን ደረጃቸውን የጠበቁ ኮንዶሚኒየም የንግድ
አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋውጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የመኪና መለዋውጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፥ አሌአ 002/26 የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ድርጅታችን
Oromia Bank Invites Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Through Open Bid for the Procurement of Different Items
Reporter (Mar 29, 2026) INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) 1. Oromia Bank has allocated a budget towards the cost