Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ

የምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የብቸና መረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የምግብ አቅርቦት ከመደበኛ በጀት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የብቸና መረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የምግብ አቅርቦት

የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019ዓ/ም የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 1,554 Qtl of Potato Tuber Seed as Part of the ADEY Project Funded by the Mastercard Project.

Ethiopian Herald (Sep 08, 2026) Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የቢቸና ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን ከቢቸና ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የተሰበሰቡ የሚወገዱ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አከባቢውን ለማፅዳት የሚሰሩትን ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋናው ቅጥር ግቢ የላንድ

Ministry of Industry Invites All Interested and Eligible Consultants to Express Their Interest in Providing with Design, Engineering, Construction Administration and Supervision, Based on Common Effluent Treatment Plant (CETP) and Other Facility Mentioned on Feasibility Study at Modjo Leather City Industrial Park (MLCIP), Oromia Region, Modjo City.

በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገርአቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/004/2019 በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል ጉራጌ ዞን