Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን የግንባታ እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 2 ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ)
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ–ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ