Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (Sep 20, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB/10/2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the Under listed items. S. N Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Yedebub Nigat (Sep 19, 2026) ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር፣ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሠራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 006/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ የዘመን ኢኮኖሚ መፅሔት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት መፅሔት ህትመት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) አንደኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ  ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ

ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎክ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ወረዳ 04 ጤና ጣቢያ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጥገና፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2019

የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ