Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የስፖርት ማሽን ጥገና ዕቃዎች፣ ሳውንድ ሲስተም ሚክሰር እና ቅርጫት ኳስ ሪንግ ጥገና ዕቃዎችን እና የምግብ ግብዓቶች አቅርቦት ለአንድ ዓመት መግዛት ይፈልጋል

የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት አቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በወረዳ 10 መሠረተ ዕድገት ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች፣ የልብስ ሳሙና፣ የእጅ/የገላ ሳሙና፣ ኦሞ፣ የመጸዳጃ ሶፍት እና ፈሳሽ ሳሙና ላርጎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሀገር ውስጥ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ኃየተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች፣ የልብስ ሳሙና፣ የእጅ/የገላ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ

Federal First Instance Court፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97e4a410-0da0-41ac-be72-56edd7ee6a31/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/029f759c-a495-4ab5-9e8c-545bf2568f56/open Lot Information

Government Communication Service፡ Procurement of 5-Star Hotel Services in Addis Ababa

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/db3fe84e-8a58-4359-81f1-a96b25e02310/open Lot Information