Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miyoo Meeshaalee Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreeffamaa Biiroo Keessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa, Dhaabbii, Gommaa Konkolaataa, Meeshaalee Eleektirooniksiifi Farniicharii Bara Bajataa 2017’f Tajaajila Seektaroota Sadarkaa Aanaa Jiraniif Barbaachisan Dorgomtoota Ulaaagaa Barbaachisoo Guutan Dorgomsiisee Bittaa Raawwachuu Barbaada.

በአ/አ/ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ከራይ አገልግሎት ፣ መስተንግዶ ፣ቋሚ ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የኤክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃ ጥገና ፣ የህትመት ስራ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ፣ የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት እና የጉልበት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ መለያ ቁጥር 01/17 በአ/አ/ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን በሎት

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና የሌሎችም ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና  የሌሎችም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን አስታው አበበ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate in a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles, and Generator

INVITATION TO BID For the sale of used vehicles, motorcycles, and generators Tender Ref. No. 002/2024 Amref Health Africa –

The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Bureau Invites Eligible Bidders For the Procurement of AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS

INVITATION FOR BIDPROCUREMENTS OF AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS To: All pump Suppliers with renewed license valid for the 2016

የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር CCGB/NCB/01/2017/24 ለጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች መስተንግዶ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ውሃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ለሰራተኞች

GWEDE Seeks Qualified bidders for Finalizing Our 2023 G.C. Annual Budget

Invitation to Bid Global Women Empowerment Development, Ethiopia (GWEDE) is a dynamic, women-led local non-profit organization with registration No. 6339. Rooted in