Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics and Electric Materials

Invitation to Bid Lot 11 Electronics and Electric Materials (የፕላንት ማሽነሪ እና መሣሪያ) Procurement Reference No: AII-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የተለያዩ የሚዲያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ተሽከርካሪ በሀገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ ሎት-1 የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት-2 የጽዳት ዕቃዎች

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Supply and Delivery of Different Types of Vehicle Tyres

Invitation For Bid (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute (ATI)

በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሀረና ቡልቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለመንግስት ስራ የሚውል ቋሚ፣ አላቂ እቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሀረና ቡልቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለመንግስት ስራ

ትምህርት ለልማት ማኅበር (Education For Development Association, EFDA) መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ባለሁለት ጋቢና ማኀንድራ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ትምህርት ለልማት ማኅበር (Education For Development Association, EFDA) መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ባለሁለት ጋቢና ማኀንድራ መኪና

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/ግ/ጨ/ 002/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪፈራል ሆስፒታል ቀሪ ኤሌክትሮመካኒካል (ups& Ip Tv) ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 21 የሪፈራል ሆስፒታል ቀሪ ኤሌክትሮመካኒካል (ups& ip tv) ስራ Procurement Reference No: DDU-NCB-W-0006-2017-BIDProcurement Category: Works Market

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ ዕቃዎች እና HORIZONTAL SURFACE PUMP WITHOUT MOTOR AND PUMP SITE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ