Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/49/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሶስተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Sep 13, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different Goods, works and Consultancy services per outlined below.

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Goods, Works and Consultancy Services.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2010 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ

ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለግንዛቤ ማስጨበጫ፣ ለፕሮግራም ማስተዋወቂያ እና ለአድቮኬሲ ስራዎች የሚውሉ የህትመት እና የማስታወቂያ (Printing, Promotional & Visibility) ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ህፃናትና ወጣቶች ክብካቤና የንፅህና መጠበቂያ የሚውሉ የንፅህና እና ሳኒቴሽን ቁሳቁሶችን (የንፅህና ዳይፐር እና እርጥብ ሶፍት/ Wet Wipes) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች ትምህርታዊ ድጋፍ የሚውሉ የማጣቀሻ መጻህፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0458/2026 የትምህርትና የአጋዥ መጽሐፍት ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Spare Part for Light Duty Plate No 4-01840 RE.NO 302962

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e00a3456-835b-441e-8d9b-f5b09ab480ea/open Lot Information Procurement Reference

Debremarkos University፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/febabb08-e5ff-4dbb-abef-7a8ef4431633/open Lot Information Procurement Reference

Ministry of Revenue፡ Procurement of Car Accessories

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f9434ac-41c3-4ca8-90c4-44c1baccde2c/open Lot Information Procurement Reference

Debremarkos University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/340265c6-45ba-4012-8983-6dce24ec8e83/open Lot Information Procurement Reference

ናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች አገልግሎት የሚውሉ የድጋፍ ሰጪ፣ የስፖርት፣ የቴራፒ እና የተሃድሶ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት የስቴሽነሪ እና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0457/2026 የጽህፈት መሳሪያ ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for