Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/609e9be3-2d63-4ab5-b1a2-163716ef8d7b/open  Invitation to Bid Procurement of Software License Procurement Reference No: MInT-NCB-C-0078-2018-BID-OpenProcurement Category:

Ministry of Innovation and Technology Procurement of Software License

Addis Zemen (May 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከገጽ 24 በወጣው

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኩታበር ወረዳ ፍ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የቢሮ ማሽነሪ፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኩታበር ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች

Waajjirri Fayyaa Godina Horroo Guduruu Wallaggaa Pirojektii Hojii Ijaarsa Buufata Fayyaa Magaalaa Shaambuu B+G+4 Hojjechiisuuf Baajata Bara 2018 Keessa Raamadameen Caalbaasii Ifaa Baasee Dhaabbilee Hojii Ijaarsaa Irratti Heyyama Seera Qabeessa Ta’e Qaban Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada

Salale University: Procurement of Car Rent

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d35efa5c-b63f-4393-8a3e-e9622a9bbf43/open Reference

The UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Rehabilitation/ Reconstruction of 03 Schools in Amhara Region

2merkato.com(Nov 25, 2025)   LRFP-2025-9201474 25 Nov 2025 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a proposal

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በኮዋሽ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የሚገኙ በእድገት ቀበሌ የዳሞ ተካ ወ/ስሳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በስላሴ ቀበሌ የስላሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በእስኩት ቀበሌ እስኩት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ3ቱም ት/ቤቶች የወንድ ተማሪዎችና የሴት ተማሪዎች ባለ አራት መቀመጫ ያላችው መጸዳጃ ቤቶች እና የመምህራን ባለሁለት መቀመጫ ያላቸው መጸዳጃ ቤቶች በተጨማሪም በዛራ ቀበሌ አይተማር ጤና ኬላ ባለ ሁለት መቀመጫ ያለው መጸዳጃ ቤት ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር የተለያዩ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጥገናና የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት

የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለወጣት ማዕከሎች የሚውል የተለያዩ የቢሮና የመዝናኛ እቃዎችን ለመግዛት ህጋዊ የሆኑ እና በዘርፉ የተሠማሩ የንግድ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለወጣት ማዕከሎች የሚውል የተለያዩ የቢሮና