Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና

የጉራፈርዳ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የኦጀምታ ፍል ውሃን ለማልማት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ፣ የመረጃ ዴስክ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታውቂያ ቁጥር 25/2018 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ  ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች እና ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dire Dawa University: Procurement Of Calibration Of Surveying Equipment’s

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94a5b6c8-fae0-497a-ac42-3ef800eb9cad/open Reference

Plan International Ethiopia Amhara Program Area Invites Bids for the Supply of Light Vehicles and Heavy-duty Truck Rental and Outsourced Agency Staff

2merkato.com(Jan 12, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA (PIE)INVITATION TO TENDERBid No.: PIE/AM/03/2026 Founded over 80 years ago, Plan International is an