Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Supply and Installation of Situation Room Equipment’s and Furniture Under the Ethiopia Flood Management Project (EFMP), Financed by the World Bank.

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Car Maintenance (ጋራዥ)

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f66e50aa-1ea6-4212-bff8-d6a4de147e73/open Reference

The International Livestock Research Institute (ILRI) Ethiopia Invites Qualified Vendors to Submit Their Interest for Prequalification for the Years 2026-2029.

Reporter(Feb 25, 2026) SUPPLIER PREQUALIFICATION NOTICE 2026-2029 The International Livestock Research Institute (ILRI) is a CGIAR research centre, a global

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የህትመት ሥራዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጉራንባ ጤና ጣቢያ ተቋርጦ የቆየዉን ግንባታ ለማስቀጠል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጉራንባ

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ

ለወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service፡ Procurement of Document/Laptop Leather Bag

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7b600bff-77f8-4aa5-825e-ecc6d7c5607a/open Lot Information Procurement