Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለሚገነባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ፓምፖች፣ጀነሬተሮች እና ተያያዥ እቃዎች ግዥ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር WWC/KMCO/NCB01/2018 የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ

Federal Government Buildings Construction Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service

Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3f2ad7e8-7e4a-4339-80b9-5189a1e9fe20/open  Invitation to

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬህከልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ በ2018 በጀት አመት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር፡-ቢሞቬ ኢ ኢ ብግጨሰ 01/ 2018 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Woreda 06 Live Stock Market Center Construction Work

Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5835b0a9-66e5-4ee4-86f6-79cefb2c85bd/open  Invitation to

Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Proposals from Bidders for the Acquisition of Dark Trace License Subscription

Addis Zemen (Feb 28, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB/IT/08/2025/26. 1. Awash Bank S.C.

Awash Bank Invites Bids for the Supply and Implementation of an Enterprise Private Cloud Platform and Related Services, Divided Into Two Lots

Addis Zemen (Feb 28, 2026) Invitation to BidInternational Competitive Bidding (ICB)Procurement Reference Number AB/IT/09/2025/26. 1. Awash Bank S.C. invites technically

Ministry of Defense: Procurement of Cisco Switch 24P-DL Cat 6e Cable 3000m PRIBET

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/606e0605-488d-47c3-85fa-cda8a6aa2433/open Lot Information

Ethiopian Federal Police:FPHS Purchasing of Silver Nitrate (AgNo3) 125ml

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61c7fc9d-0830-4e85-a7a0-05f571099c0e/open Lot Information