Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.

Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የ ቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Digital Green Invites Qualified Individuals and Organizations to Submit Bids for Conducting a Carbon Pre-Feasibility Study for the Advancing Conservation Agriculture and Livelihoods (ACAL) Project in the Belete Gera Forest, Jimma Zone, Oromia Region, Ethiopia

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of HP 59A Black LaserJet Toner Cartridge

Invitation for Bid HP 59A Black LaserJet Toner Cartridge Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0046-2016-PUR Object of Procurement: HP 59A

የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner

Invitation for Bid Procurement of Toner Kyocera Taskalfa5003i (Genuine) and Dram Unit Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0748-2016-PUR Object of

DMC Construction Plc. Has Entered a Contract Agreement with the Ethiopian Roads Administration (ERA) for the Construction Works of the Jiga-Quarit-Arbegebeya-Sekela-Tilili, Arbegebeya-Sekela- Tilili Asphalt Concrete Road Project with a Length of 62km and DBB Delivery System

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክሰሮች በሚገኙበት ገላን ታፍ ሚድያ አጠገብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክስሮች በሚገኙበት

Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer Color

Invitation for Bid Purchase of Printer Color Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0267-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Printer Color

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን