Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ) Lot Information Procurement

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክና ሙያ ማስለጠኛ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን የፅሕፈት መሣሪያ (stationary & Cleaning Materials) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ቱታና ፣ ስኒከር ጫማ ፣ የተማሪዎች አገልገሎት ስልጣና የሚውሉ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0714-2016-PUR Object of Procurement: ለግቢ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች

የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of Audit Engagement of Expenditure Verification of EU-CAfE (የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ) Procurement Reference No: ECTA-NCB-NC-0019-2016-BIDProcurement

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፣ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፤ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣