Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት እና የካፌ መስተንግዶ 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ

Ethiopian Electric Power (EEP) Would Like to Sale Metal Equipment, Including Steel Plates, Round Bars, and Pipes, Located at the Koka Hydropower Plant Site.

Ethiopian Herald (Aug 07, 2026) INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETETIVE BID NOTICE FOR THE SALE OF METAL EQUIPMENTS Reference Number: EEP/DS/01/2018

The Central Ethiopia Regional State Health Bureau Invites Sealed Bids for the Remaining Construction Work of Ansho Primary Hospital Located in Hadiya Zone, Duna Woreda.

Addis Zemen (Aug 07, 2026) INVITATION FOR BIDS (NCB) 1. CENTRAL ETHIOPIA REGIONAL STATE HEALTH BUREAU, Werabe, Ethiopia invites sealed

የቦታው ስፋት 91 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀረጓ መንግስቱ እና የፍ/ባለዕዳ የአቶ ፀጋዬ ሙለታ ወራሾች እነ ወ/ሪት ብርሀኔ

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

The Amhara National Regional State Bureau of Health is Inviting Sealed Bids from Eligible Contractors (category GC4/BC3 and Above) for the Construction of the FHCSH Oncology Center G+2 Building Project in Bahir Dar.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የGPS-Fleet Management System Supply and Installation and Other Related Items (ጂፒኤስ ፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አቅርቦትና ገጠማ እና ሌሎች ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት) ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል