Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015
የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/64618368-3459-4a5e-8ec0-9a6d13e3b854/open Reference Number: ASU-NCB-G-0017-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ASU-NCB-G-001- 2018 –BID Procurement Information Procurement
Assosa University:ለ3ኛ ጊዜ የእህል ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ሰነድ ቁጥር ሐም 19 001/2017 የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት በ 2007 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት ዋጋ ከቫት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት
በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የማሽነሪና የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -01/2016 በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT-28 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና በሰሜን ጎንደር አይበገሬ /SEGORP/ ፕሮጄክት በተገኘ በጀት፣ የልማት መሳሪያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሶላር፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ ፈርኒቸር፣ የተዘጋጀ ቱታ እና ቦቲ ጫማ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1. በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል