Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Republican Guard፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f50912ef-46d0-4044-8b03-bc1de4851f1e/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Office Equipment

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/615a1671-f76f-47ce-835a-a64b81456761/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/035a89e3-febc-4018-9fa8-1e8b8ff2069f/open Lot Information

Amref Health Africa, Ethiopia Office is Seeking Consultancy Services to Provide Training on Leadership, Business Skills, and Partnership Management for SACCO Leaders and Staff.

2merkato.com (Jun 16, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/21/05/2026-0015 Procurement of consultancy service for the provision of Training on

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ የዕቃና

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን (የተለያየ መጠን ያላቸው መስታወት ከነ ፍሬሙ፣ ላሜራ በር እና መስኮቶች፣ ጄኔሬተር፣ ፕላስቲክ ወንበሮች፣ ጎሮንዳዮ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የቤት ከዳን ቆርቆሮዎች፣ ዛቢያ፣ አካፋ፣ አሸንዳ፣ መኪናዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Procure Different Items.

Addis Zemen (Jun 16, 2026), Ethiopian Herald (Jun 16, 2026) National Competitive Bid (NCB) This document is prepared in accordance

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አብክመ ሊቤምአ/B/ዉ/ጨ/ቁ /3/9/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት

የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በግልፅ ጨረታ በሁለት ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ፓምፕ ላይ የሶላር ሲስተም እቃ አቅርቦት እና ሙሉ ስራውን ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል