Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፀውን
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105401 በ4/07/2017 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Agriculture፡ Procurement of Tyr
Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a33f882d-324a-4669-960d-d0168c0f6117/open Lot Information Procurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ቅመማ ቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd667b30-4f1c-40ff-8aa6-19bdcc9a60bf/open Lot Information Procurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለበአል የሚሆን አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbbc40a2-d53a-4b54-b265-90ac0dd5f077/open Lot Information Procurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ለበአል የሚሆን ሙዝ እና ካሮት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbe7c9fe-53e3-418d-bb77-8d9e7ebc7b55/open Lot Information Procurement
በአ/ብ/ክ/መ ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የሸዋሮቢት ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የሸዋሮቢት ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አገልግሎት
ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቱምሣ ዴቬሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሠራቸው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply Erection, Fix, Installation, Testing and Commissioning of Electromechanical Works ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SE/206/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) ማስታወቂያ ጨረታና ጥሪ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ኪሩቤል ወንድወሰን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌታቸው አለማየሁ መካከል ስላለው