Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/12173 በ12/03/2108ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና

የቦታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና

ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2018/19 ዓ.ም.  በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የጨረታው ዓይነት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ሎት-1

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታየጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/04/2026 ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ. ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለአካል ጉዳተኞች አገልግሎት የሚወል ውይልቸር መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/024/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ  ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Aksum University፡ Procurement of Guest Chair and File Cabinet

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c8ebae88-29ca-4f56-9073-eb13baf3f242/open Lot Information

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች/የኤሌክትሮኒክስ/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/03a65e1d-48ed-4fdb-aea4-a73fe39bbd86/open Lot Information

በማእከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ሆስፒታል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

Direct Aid Ethiopia Invites Competitive Bidders for the Procurement of High School Furniture & Equipment in Jigiga Town, Somali Region.

Ethiopian Herald (Mar 11, 2026) INVITATION TO THE BIDDERS ANNOUNCEMENT Direct Aid Ethiopia is an NGO engaged in assisting the