Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታዎች እና የጥገና ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ማህበራትና ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።      3ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ

የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለንግድ/ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የከተማ ቦታዎችን ለ3ኛ ጊዜ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች