Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 03/01/2018 ዓ.ም አጋርፋ የግብርና ቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የቦታው ስፋት 200 ካሬ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳ፣ ጃንጥላ፣ ሰደርያ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት
ፀደይ ባንክ አማ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች
Madda Walabu University Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (May 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/172bbf5c-d8cf-4d68-8358-b2a7a6265b60/open Invitation to
የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የምግብ ምርቶች፣ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች (አጋዥ መጽሀፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ