Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Bid Rel.no. Re,-ZB/13/25 Invitation to Re-Bid National Competitive Bid/NCB Zemen Bank S.C invites interested and

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Outdoor LED Display

Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ግንባታው ያልተጠናቀቀ ለንግድ የሚሆን ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 02, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b250a977-9c4d-45c3-b5e1-55923bcaa442/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0040-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመኪና

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጌጣጦች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 28, 2026) Beeksisa caalbaasii R/Himattuun Aadde Taskiraat Jamaal fi R/himatamaa Obbo Naasir Diitamoo jidduu falmii raawwii jiru

Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa Bara Baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa Pirojektii Misooma Koriidarii Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada.

Addis Zemen (May 29, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa bara baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa pirojektii

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ሳሊ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አደራጀዉ ወርቁ 2ኛ, ብርቱካን መብሬ