Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህብር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎንደር ገጠር ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BID (IFB)RE-BID SIDAMA NATIONAL, REGIONAL STATE IRRIGATION DEVELOPMENT AGENCY TITLE: Supply of Power Cable, ZSM Riser Pipe

The Sidama National Regional State Irrigation Development Agency is Seeking a Supplier for the Construction and Financing of the Supply of Power Cable, ZSM Riser Pipe, and Variable Speed Drive (VSD) Controller for its Irrigation Project

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Tigray Agriculture and Natural Resource Bureau Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for the Procurement and Provision of Vegetable Seed

Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for Bids (IFB) (One-Envelope Bidding Process) IFB Number:

ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለ ለዙሀሙሲት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና ለገዳ እያሱ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም መሸጥ ይፈልጋል

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለዉን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው የተለያየ ቦታ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘ/ቤታ/አገልግሎት ለሮድ ፈንድ ግንባታ ስራ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ዲች ጥገና ሥራ፣ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ዲች ጥገና ሥራ እና ሃረድ ክቭር ጥገና፣ ኮብል ስቶን መንገድ ጥገና እና ሰሌክት ግዥ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ግብዓት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c41a7800-1a2e-4403-8929-69433b8a254a/open Reference

Ministry of Revenue:PROCURMENT OF SANITARY GOODS-KOMBOLCHA

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6da8d4a9-f6c3-4449-a764-917f1ae8a93c/open Reference