Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-02/2018 ዓ/ምየማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Moha Soft Drinks Industry PLC Kindly Requests the Publication of a Bid Notice for an Internationally Recognized ERP (Enterprise Resource Planning)
Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Bid Notices Moha Soft Drinks Industry PLC kindly requests
Madda Walabu University: Procurement of Neurosurgical Instrument
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5a8f0810-9be5-44f8-8f82-1c578ff47c28/open Reference
Ministry of Defense: Procurement for Paper and Paper Products
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/714eb54a-1542-423c-bdbc-e5ba93b1e9c1/open Reference
Tigray Region Bureau of Water and Energy Has Been Announced Invitation for Bid for the Procurement of Afridave Hand Pump with Out Stand with Procurement Ref No ET-TIGRAY- Bow&E/AfDB/ICB/GOODS-25/2024 Dated November 5/2025. However, the Already Posted Invitation Will Be Changed by the Latest Invitation Posted on -26/11/2025G.C
Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Amendment of specificprocurement notice Tigray region bureau of water and energy has been announced
Madda Walabu University:የተለያዩ የጥገና እቃዎች እና ቀለም ግዥ 2018
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86cb8b57-1669-4688-aef0-71c796493151/open Reference
በደ/ኢት/የክልል/መ የወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን ከዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ለሚገኘው በጀት በወረዳው ባሉ በትምህርትና በጤና ተቋማት የተለያዩ የግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢት/የክልል/መ የወላይታ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሙቅ ውሃ ጉድጓዶች የጥገና ሥራ አገልግሎት እና ዛላ በርበሬ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ፣ ሪፍሬሽመት/ ብስኩት፣ የለስላሳ መጠጦች እና ውሃ፣ የደምብ ልብስ፤ ህትመት እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ያገለገሉ እና የሚወገዱ እቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/