Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-02/2018 ዓ/ምየማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው የፈለገውን የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ለመሰረት ዲዛይን (foundation Design) ለማዘጋጀት ግንባታው የሚያርፍበትን በተመረጡ ቦታ ላይ እስከ 3 ሜትር ጥልቀት ቆፍሮ የአፈር ናሙና በመውሰድ አጠቃላይ የአፈር ናሙና ምርመራ ውጤት (soil Investigation Report and Foundation Recommendation) ሠርቶ የሚያስረክብ በዘርፉ የተመዘገበ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም የዓ/ከ/ከ/አስ/ከ/መል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚያስገነባው የከተማ ኮሊደር መንገድ ቴራዞ ንጣፍ ግንባታ እና መብራት ዝርጋታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም በኮንስትራከሽን ዘርፍ ሥ/ተቋራጭ ከሕንፃ እና ከውሃ ሥራ ተቋራጭ በስተቀር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም
Ministry of Revenue: Procurement of Photo Copy Machine Spair Part (MOR Adama )
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d857b1fc-10c5-476f-a366-2fd04bfaaf60/open Lot Information Procurement
Ministry of Health: Procurement of Refreshment Food Items
Government(Nov 27, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67a893f8-922c-4916-9d5b-6fbef75ae99e/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of EiTEX Construction Material
Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Arbaminch University: ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec81c027-04d2-436c-9928-4bb4bd06dba1/open Lot Information Procurement
Dambi Dollo University: Lot -40 Purchase of Seed
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/990eac78-7424-4527-9966-b7fcf36d8514/open Lot Information Procurement
Arsi University: Procurement Of File Cabinet
Government(Nov 27, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbc83337-16cd-4653-a9eb-10f2627542a9/open Lot Information
Information Network Security Administration፡ Procurement of Laptop Computer and Other Electronics RFQ 57/2018
Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት