Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽን 04/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለባህር ዳር ዙሪያ ክላስተር ፕሮጀክቶች፣ ለደብረ ታቦር ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ኢት/የክልል/መ የወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን ከዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ለሚገኘው በጀት በወረዳው ባሉ በትምህርትና በጤና ተቋማት የተለያዩ የግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሙቅ ውሃ ጉድጓዶች የጥገና ሥራ አገልግሎት እና ዛላ በርበሬ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ፣ ሪፍሬሽመት/ ብስኩት፣ የለስላሳ መጠጦች እና ውሃ፣ የደምብ ልብስ፤ ህትመት እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ያገለገሉ እና የሚወገዱ እቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/

Ministry of Revenue Kombolcha Branch Office: Procurement of ICT Equipment

Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1e5c141b-d543-4425-aae5-f2bdc6c366d4/open Reference

Dire Dawa University: Procurement of Material for Pattern Making for Department of Fashion Design

Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f9a3f47a-040a-48df-b4a9-b343f10ea34f/open Reference

Ministry of Industry (Mol), Wants to Procure Laboratory Furniture to Equip its Quality Control and Research Facilities Under the Operationalization and Sustainability of Integrated Agro-Industrial Parks (OS-IAIP) Project

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Invitation for National Open

Ministry of Water and Energy: Procurement of Laptop (D)

Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdc5c148-c19c-4a0c-bc19-ecae5609b5a4/open Reference

Ethiopian Accreditation Service፡ Procurement of Tyre /የጎማ ግዢ ጨረታ

Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c7d367bd-3ce2-431a-8f40-9f70f787c718/open Reference