Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽን 04/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለባህር ዳር ዙሪያ ክላስተር ፕሮጀክቶች፣ ለደብረ ታቦር ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከጥር 30/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለ6(ስድስት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች የተለያዩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፣ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ ለሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መሰረተ ልማት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ ህዳር 15 ቀን 2018

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስከሪብቶ፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag)፣ የእጅ ጓንት፣ የሹራብ ጓንት፣ ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Kibbaa Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Marsaa 2ffaa Raawwiin himataa

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች ከስቶክ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/Mach/170/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025)   Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Mannee Abaataafi Murtii Abbaa Idaa Obbo Heenook Ingidaa faa N-2 jidduu