Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ መስመር በ265 ኪ.ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን በ2018 በጀት ዓመት የመንገድና ትራንስፖርት ፅ/ቤት የስራ ቦታው ከናኖፍቱ እስከ ኮላሽ ቀበሌ ማዕከል ድረስ 6 ኪሎ ሜትር መንገድ ስራ ለመስራት የማሽን ጨረታ ኪራይ በግልጽ ጨረታ በመደበኛ ካፒታል በጀት አወዳድሮ ለማሰራት፣ በመደበኛ በጀት የጅ/ጥ/ወ/እንስሳት ዓ/ሃ/ል/ፅ/ቤት የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና ቁሣቁስ እና ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የመኪና ጎማ፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር አወዳድሮ በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2018 በአብክመ
በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የመኪና እቃ መለዋወጫ እቃ እና የመኪና ጎማ ግዥ በዘርፉ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚውል የሶላር ፓወር ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማና የሙከራ ስራ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢፖልኮ/ብግጨ 03/2018 የሶላር ሲስተም ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ቋሚ እቃ፣ የድንኳን ኪራይ እና የሞንታርቦ ኪራይ እና የሳውንድ ሲስተም እንዲሁም የዲኮር ሥራዎች በመንግሥት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 27, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር- ልዲቁኮ – ዐ3/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የንጽህና
Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Services for Feasibility Study, Detail Design, and Tender Document Preparation Including Construction Supervision and Contract Administration at Oromia Region Babile Woreda Integrated Water Resources Development and Management Components
Ethiopian Herald(Dec 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of