Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ አስተዳደር ስር ላሉ መምሪያዎች አገልግሎት የሚዉሉ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና ኢንሹራንስ እና ሶስተኛ ወገን እንዲሁም የቦርሳ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን በእስቴ ወረዳ የመካነ ኢየሱስ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት በእርዳታ በተገኘ ገንዘብ የሚከፈል ሆስፒታሉን እድሳት (ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን በእስቴ ወረዳ የመካነ ኢየሱስ የመጀመሪያ

በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ የመካነ ኢየሱስ የመጀሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀትና ከዉስጥ ገቢ ከሚገኝ በጀት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለማስተማሪያ ጥሬ ዕቃዎችን እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለማስተማሪያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሴ/መቤቶች የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ደረጀ

Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Car/Vehicle Materials

Government(Dec 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e6fe2f00-bb8e-472c-9b9b-6f5e7e8b0b6d/open Reference

Wolaita Sodo University: ሎት – 65B ለተማሪዎች ጊዚያዊ ኩሽና አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች

Government(Dec 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c92d7b36-a03a-4421-88aa-e83ad2047b6f/open Lot Information Procurement

ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውሉ የሽንት ቤት ተርክሽ እና ኤስ ትረፕ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት