Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽን 04/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማሽነሪ አና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለባህር ዳር ዙሪያ ክላስተር ፕሮጀክቶች፣ ለደብረ ታቦር ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የሥራ ዘመን (እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 2025 -ዲሴምበር 31 2025) በ GAAP ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025
Office of Finance of Wolaytta Sodo City Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Construction of Drainage Channel.
Ethiopian Herald (May 16, 2026) Invitation to Bid Place and Date: Ethiopian Herald, 15-May-26 Program: City Wide Project Procurement Reference
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው
South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Agriculture Would Like To Notify Amendment on Ref. No: SWEPRS/BOA/PACT/NCB/W/02/2026.
Addis Zemen (May 16, 2026) Amendment It has to be recalled that an advertisement was published in the Addis Zemen
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ በላይነሽ ቦጋለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጥላሁን ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉባት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሠነድ የጨረታ ቁጥር-Service 0005/2018 ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው
The Somali Regional State Somali Mesob Invites Wax Sealed Bids to All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Electronics.
Addis Zemen (May 16, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) The Somali Regional state Somali mesob invites wax sealed
Heineken Breweries S.C is Looking for Qualified and Eligible Pest Control Companies Who Can Render Pest Control Service for Our Breweries and Warehouses.
The Reporter (May 16, 2026) EXPRESSION OF INTEREST FOR PEST CONTROL SERVICE RENDERING Heineken Breweries S.C is looking for qualified
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዱዮ ወንበርና ሶፋ እና የስቱዱዮ ኒውስ ቴብል እና ፖዲየም መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ NCB 004/2018 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር