Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a880a3e9-84c5-43fb-9e8b-f89cfd82cd79/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሼድ ኔት ግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት

በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC_5/BC_5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Re-Invitation to Bid To: ALL CONTRACTORS OF GC/RC GRADE 4 AND BELOW Procurement Reference Number: RCFSP/DDARA/RM/01/25/26 LOT- 1 &

The Dire Dawa Administration Road Authority Wants to Hire Eligible Construction Contractors to Perform Rural Gravel Road Maintenance on Two Specific Road Segments.

Government(Dec 02, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/239813c9-6f4d-4108-b522-ef79b418c56d/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0028-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AAACBO-NCB-G-21-BID-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Maintenance (ጋራዥ)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 28, 2026) Beeksisa caalbaasii R/Himattuun Aadde Taskiraat Jamaal fi R/himatamaa Obbo Naasir Diitamoo jidduu falmii raawwii jiru

Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa Bara Baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa Pirojektii Misooma Koriidarii Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada.

Addis Zemen (May 29, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa bara baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa pirojektii

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ሳሊ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አደራጀዉ ወርቁ 2ኛ, ብርቱካን መብሬ