Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አንበሣ ጫማ አ.ማ አቃቂ ቃሊቲ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 19, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ አንበሣ ጫማ አ.ማ አቃቂ ቃሊቲ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሆሮሬሳ, ሻላ ቢላ ቀበሌ, አርሲ ነገሌ ወረዳ ምዕራብ አርሲ ዞን, ኦሮሚያ ክልል የ Kindergarten KG (የህጻናት ትምህርት ቤት) ዲዛይን ክለሳና ግንባታ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– SSNT-T561 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሆሮሬሳ, ሻላ ቢላ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደረ ወረዳ 7 ሰኔ ዘጠኝ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የት/ት መርጃ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የት/ቤት አላቂ የመ/እርዳታ መስጫ፣ የህትመት ስራዎች፣ ቋሚ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች